Month: July 2024

በባህሬን የፋሲካና የረመዳን ፆም ፍቺ በዓል የማክበርና አዳዲሰ የኮሚዩኒቲ አባላትን የማስመርጥ ፕሮጋራም ተካሄደ።

በባህሬን የፋሲካና የረመዳን ፆም ፍቺ በዓል የማክበርና አዳዲሰ የኮሚዩኒቲ አባላትን የማስመርጥ ፕሮጋራም ተካሄደ። የፋሲካና ረመዳን ፆም ፍቺ በዓል ምክንያት በማድረግ በሚሲዮኑ አዘጋጅነት ግንቦት 02 ቀን 2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ…

ዜጋ ተኮር ስራዎች

ከዜጋ ተኮር ስራዎች ጋር በተያያዘ ብዙ ስራዎች እንደሚሰሩ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ዜጎቻችን ለዓመታት ሰርተው የጉልበታቸው ዋጋ ሳይከፈላቸው ወደ ቆንስላ ጽ/ቤታችን ማመልከት እንዳይችሉ በማድረግ የመብት ጥሰት የሚደርስባቸው ሲሆን ከዚህም ውስጥ ከዓመታት…

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት በባህሬን የኢትዮጵያዊያን ኮሚዩኒቲ ማህበር አዲስ ከተመረጡ አመራሮች ጋር ትውውቅ በማድረግ በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረገ፤

    የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት በባህሬን የኢትዮጵያዊያን ኮሚዩኒቲ ማህበር አዲስ ከተመረጡ አመራሮች ጋር ትውውቅ በማድረግ በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረገ፤ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ቆንስላ ጄኔራል…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook