Category: News

በባህሬን ንጉሳዊ መንግስት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት አዘጋጅነት ‘’ጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ.ም የመሻገር ቀን እና የ2017 አዲስ አመት” በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።

በባህሬን ንጉሳዊ መንግስት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት አዘጋጅነት ‘’ጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ.ም የመሻገር ቀን እና የ2017 አዲስ አመት” በደማቅ ሁኔታ ተከበረ። *********************************************************** በመሻገር ቀን አከባበር ላይ በባህሬን የሚኖሩ በርካታ…

በባህሬን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ክቡር አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባህሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Undersecretary for Consular and Administrative Affairs H.E. Ambassador Dr. Isa Nasser Al Noaimi ጋር በመገናኘት በባህሬን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚደረጉ ድጋፎችን በሚመለከት ተወያዩ።

ክቡር አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባህሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Undersecretary H.E. Ambassador Dr. Isa Nasser Al Noaimi ጋር ነሀሴ 27 ቀን 2016ዓ/ም በጽ/ቤታቸው በመገኘት በባህሬን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚደረጉ የህግና የመብት ከለላ…

በባህሬን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስል ጄኔራል ክቡር አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ፣ ከAlmeer Group B.S.C  CEO Mr. Abdulla Almeer, VP of Construction and Trading Sector Mr. Jalal Almeer እና Almeer Distribution General Manager Mr. Aasem Almeer ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት ዙሪያ ተወያዩ።

በባህሬን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስል ጄኔራል ክቡር አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ፣ ከAlmeer Group B.S.C  CEO Mr. Abdulla Almeer, VP of Construction and Trading  Sector Mr. Jalal Almeer እና Almeer Distribution General Manager Mr.…

በባህሬን የፋሲካና የረመዳን ፆም ፍቺ በዓል የማክበርና አዳዲሰ የኮሚዩኒቲ አባላትን የማስመርጥ ፕሮጋራም ተካሄደ።

በባህሬን የፋሲካና የረመዳን ፆም ፍቺ በዓል የማክበርና አዳዲሰ የኮሚዩኒቲ አባላትን የማስመርጥ ፕሮጋራም ተካሄደ። የፋሲካና ረመዳን ፆም ፍቺ በዓል ምክንያት በማድረግ በሚሲዮኑ አዘጋጅነት ግንቦት 02 ቀን 2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ…

ዜጋ ተኮር ስራዎች

ከዜጋ ተኮር ስራዎች ጋር በተያያዘ ብዙ ስራዎች እንደሚሰሩ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ዜጎቻችን ለዓመታት ሰርተው የጉልበታቸው ዋጋ ሳይከፈላቸው ወደ ቆንስላ ጽ/ቤታችን ማመልከት እንዳይችሉ በማድረግ የመብት ጥሰት የሚደርስባቸው ሲሆን ከዚህም ውስጥ ከዓመታት…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook