ክቡር አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባህሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Undersecretary H.E. Ambassador Dr. Isa Nasser Al Noaimi ጋር ነሀሴ 27 ቀን 2016ዓ/ም በጽ/ቤታቸው በመገኘት በባህሬን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚደረጉ የህግና የመብት ከለላ ድጋፎች፣ በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ያሉ ችግሮችና በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook